Fri May 19 2017 05:02:46 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-19 05:02:46 -04:00
parent f100e00438
commit 5d48826995
4 changed files with 9 additions and 9 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 15 የበግ ቆዳ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ፥በትክክል ግን ነጣቂ ተኩላዎች ከሆኑ ፥ከሃሰተኛ ነብያት ተጠንቀቁ።
\v 16 16.በሚያፈሩት ፍሬ ታውቃችኋላችሁ፡፡ሰው ከእሾህ ቁጥቋጥ የወይን ፍሬ ፥ወይም ከኮሽላላ በለስ ሊሰበስብ ይችላልን?
\v 17 17. እንደዚያው፥ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያፈራል፥ መጥፎ ዛፍ መጥፎ ፍሬ ያፈራል።
\v 16 በሚያፈሩት ፍሬ ታውቃችኋላችሁ፡፡ሰው ከእሾህ ቁጥቋጥ የወይን ፍሬ ፥ወይም ከኮሽላላ በለስ ሊሰበስብ ይችላልን?
\v 17 እንደዚያው፥ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያፈራል፥ መጥፎ ዛፍ መጥፎ ፍሬ ያፈራል።

View File

@ -1,3 +1,3 @@
18. መልካም ዛፍ ሆኖ መጥፎ ፍሬ የሚያፈራ ፥ወይም መጥፎ ዛፍ ሆኖ መልካም ፍሬ የሚያፈራ ዛፍ የለም።
19. ማንኛውም መልካም ፍሬ የማየፈራ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
20. እንግዲህ በሚያፈሩት ፍሬ ታውቃችዋላችሁ።
\v 18 መልካም ዛፍ ሆኖ መጥፎ ፍሬ የሚያፈራ ፥ወይም መጥፎ ዛፍ ሆኖ መልካም ፍሬ የሚያፈራ ዛፍ የለም።
\v 19 ማንኛውም መልካም ፍሬ የማየፈራ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
\v 20 እንግዲህ በሚያፈሩት ፍሬ ታውቃችዋላችሁ።

View File

@ -1,3 +1,3 @@
21. በሰማይ ያለውን የአባቴን ፍቃድ የሚያደርግ ሁሉ እንጂ፥'' ጌታ ጌታ''፥ እያል የሚጠራኝ ሁሉ ፥ወደ መንግሥተ ሰማይ የሚገባ አይደለም፡፡
22. በዚያ ቀን ብዙዎች፥'' ጌታ፥ ጌታ፥ በስምህ ትንቢት ተናግረን አልነበረም እንዴ፥በስምህ አጋንንት፥ አስወጥተን አልነበረም እንዴ፥ በስምህስ ብዙ ታላላቅ ነገሮችን አድርገን አልነበረም እንዴ? ይሉኛል፡፡
23. እኔም፥ “እናንት ክፉ አዴራጊዎች፥ የት አውቃችሁ እና ነው? ከእኔ ራቁ ብዬ በግልጽ እነግራቸዋለሁ”
\v 21 በሰማይ ያለውን የአባቴን ፍቃድ የሚያደርግ ሁሉ እንጂ፥'' ጌታ ጌታ''፥ እያል የሚጠራኝ ሁሉ ፥ወደ መንግሥተ ሰማይ የሚገባ አይደለም፡፡
\v 22 በዚያ ቀን ብዙዎች፥'' ጌታ፥ ጌታ፥ በስምህ ትንቢት ተናግረን አልነበረም እንዴ፥በስምህ አጋንንት፥ አስወጥተን አልነበረም እንዴ፥ በስምህስ ብዙ ታላላቅ ነገሮችን አድርገን አልነበረም እንዴ? ይሉኛል፡፡
\v 23 23. እኔም፥ “እናንት ክፉ አዴራጊዎች፥ የት አውቃችሁ እና ነው? ከእኔ ራቁ ብዬ በግልጽ እነግራቸዋለሁ”

View File

@ -87,8 +87,8 @@
"07-07",
"07-11",
"07-13",
"07-15",
"07-18",
"07-21",
"07-24",
"07-26",
"07-28",