Fri May 19 2017 05:00:46 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-19 05:00:46 -04:00
parent 77a4ec5724
commit f100e00438
4 changed files with 7 additions and 8 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
11. እንግዲህ፥ እናንተ ክፉዎች የሆናችሁ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠት ካወቃችሁ፥ በሰማይ የሚኖር አባታችሁ ለሚጠይቁት አብዝቶ መልካም ስጦታን እንዴት አይስጣቸውም?
12. ስለዚህ፥ማንኛውንም ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን ሁሉ፤ እናንተም ልታደርጉላቸው ይገባል፤ ምክንያቱም ህጉም ነቢያቱም የሚያስተምሩት ይሄንኑ ነው፡፡
\v 11 እንግዲህ፥ እናንተ ክፉዎች የሆናችሁ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠት ካወቃችሁ፥ በሰማይ የሚኖር አባታችሁ ለሚጠይቁት አብዝቶ መልካም ስጦታን እንዴት አይስጣቸውም?
\v 12 ስለዚህ፥ማንኛውንም ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን ሁሉ፤ እናንተም ልታደርጉላቸው ይገባል፤ ምክንያቱም ህጉም ነቢያቱም የሚያስተምሩት ይሄንኑ ነው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
13. በጠባቡ በር ግቡ፥ ምክንያቱም ወደ ጥፋት የሚወስደው መንገድ ሰፊ ፥ የሚሄዱበትም ብዙዎች ናቸው፡፡
14. በሩ ጠባብ ፥ወደ ህይወት የሚወስደውም መንገድ ቀጭን ስለሆነ፥ የሚያገኙት ጥቂቶች ናቸው፡፡
\v 13 በጠባቡ በር ግቡ፥ ምክንያቱም ወደ ጥፋት የሚወስደው መንገድ ሰፊ ፥ የሚሄዱበትም ብዙዎች ናቸው፡፡
\v 14 በሩ ጠባብ ፥ወደ ህይወት የሚወስደውም መንገድ ቀጭን ስለሆነ፥ የሚያገኙት ጥቂቶች ናቸው፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
15. የበግ ቆዳ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ፥በትክክል ግን ነጣቂ ተኩላዎች ከሆኑ ፥ከሃሰተኛ ነብያት ተጠንቀቁ።
16. በሚያፈሩት ፍሬ ታውቃችኋላችሁ፡፡ሰው ከእሾህ ቁጥቋጥ የወይን ፍሬ ፥ወይም ከኮሽላላ በለስ ሊሰበስብ ይችላልን?
17. እንደዚያው፥ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያፈራል፥ መጥፎ ዛፍ መጥፎ ፍሬ ያፈራል።
\v 15 የበግ ቆዳ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ፥በትክክል ግን ነጣቂ ተኩላዎች ከሆኑ ፥ከሃሰተኛ ነብያት ተጠንቀቁ።
\v 16 16.በሚያፈሩት ፍሬ ታውቃችኋላችሁ፡፡ሰው ከእሾህ ቁጥቋጥ የወይን ፍሬ ፥ወይም ከኮሽላላ በለስ ሊሰበስብ ይችላልን?
\v 17 17. እንደዚያው፥ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያፈራል፥ መጥፎ ዛፍ መጥፎ ፍሬ ያፈራል።

View File

@ -87,7 +87,6 @@
"07-07",
"07-11",
"07-13",
"07-15",
"07-18",
"07-21",
"07-24",