Fri Jun 30 2017 09:37:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-30 09:37:05 +03:00
parent f492cfc336
commit 56e3df131c
6 changed files with 6 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 \v 26 \v 27 \v 28 25 ሰባት ወንድሞች ነበሩ፡፡ የመጀመሪያው አግብቶ ልጅ ሳይወልድ ሞተ፡፡ ሚስቱ የወንድምየው ሆነች፡፡ 26 ሁለተኛውና ሦስተኛውም እስከ ሰባተኛው ድረስ ያንኑ አደረጉ፡፡ 27 ከሁሉም በኋላ ደግሞ ሴትየዋ ሞተች፡፡ 28 እንግዲህ ሰባቱም ወንድማማቾች አግብተዋት ነበርና በትንሣኤ ቀን የማንኛው ሚስት ልትሆን ነው? በማለት ጠየቁት፡፡
\v 25 ሰባት ወንድሞች ነበሩ፡፡ የመጀመሪያው አግብቶ ልጅ ሳይወልድ ሞተ፡፡ ሚስቱ የወንድምየው ሆነች፡፡ \v 26 ሁለተኛውና ሦስተኛውም እስከ ሰባተኛው ድረስ ያንኑ አደረጉ፡፡ \v 27 ከሁሉም በኋላ ደግሞ ሴትየዋ ሞተች፡፡ \v 28 እንግዲህ ሰባቱም ወንድማማቾች አግብተዋት ነበርና በትንሣኤ ቀን የማንኛው ሚስት ልትሆን ነው? በማለት ጠየቁት፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 \v 30 29 ኢየሱስ ግን እንዲህ በማለት መለሰላቸው፤ ‹‹መጻሕፍትንም ሆነ የእግዚአብሔርን ኀይል ስለማታወቁ ተሳስታችኋል፡፡ 30 ምክንያቱም በትንሣኤ ቀን እንደ ሰማይ መላእክት ይሆናሉ እንጂ፣ አያገቡም፣ ደግሞም አይጋቡም፡፡
\v 29 ኢየሱስ ግን እንዲህ በማለት መለሰላቸው፤ ‹‹መጻሕፍትንም ሆነ የእግዚአብሔርን ኀይል ስለማታወቁ ተሳስታችኋል፡፡ \v 30 ምክንያቱም በትንሣኤ ቀን እንደ ሰማይ መላእክት ይሆናሉ እንጂ፣ አያገቡም፣ ደግሞም አይጋቡም፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 31 \v 32 \v 33 31 ትንሣኤ ሙታንን በተመለከተ፣ እግዚአብሔር እንዲህ በማለት ለእናንተ የተናገረውን አላነበባችሁም? 32 ‹‹እኔ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅ አምላክ፣ የያዕቆብም አምላክ ነኝ›› በማለት እግዚአብሔር ለእናንተ የተናገረውን አላነበባችሁምን? እግዚአብሔር የሕያዋን አምላክ እንጂ፣ የሙታን አምላክ አይደለም፡፡33 ሕዝቡ ይህን ሲሰሙ በትምህርቱ ተገረሙ፡፡
\v 31 ትንሣኤ ሙታንን በተመለከተ፣ እግዚአብሔር እንዲህ በማለት ለእናንተ የተናገረውን አላነበባችሁም? \v 32 ‹‹እኔ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅ አምላክ፣ የያዕቆብም አምላክ ነኝ›› በማለት እግዚአብሔር ለእናንተ የተናገረውን አላነበባችሁምን? እግዚአብሔር የሕያዋን አምላክ እንጂ፣ የሙታን አምላክ አይደለም፡፡›› \v 33 ሕዝቡ ይህን ሲሰሙ በትምህርቱ ተገረሙ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 34 \v 35 \v 36 34 ኢየሱስ ሰዱቃውያንን ዝም እንዳሰኛቸው ፈሪሳውያን ሲሰሙ፣ በአንድነት ተሰባሰቡ፡፡ 35 ሕግ ዐዋቂ የሆነ ከእነርሱ መካከል አንዱ እርሱን ለመፈተን፣ 36 ‹‹መምህር፣ ከሕጉ ሁሉ የሚበልጠው ትእዛዝ የትኛው ነው›› ብሎ ጠየቀው፡፡
\v 34 ኢየሱስ ሰዱቃውያንን ዝም እንዳሰኛቸው ፈሪሳውያን ሲሰሙ፣ በአንድነት ተሰባሰቡ፡፡ \v 35 ሕግ ዐዋቂ የሆነ ከእነርሱ መካከል አንዱ እርሱን ለመፈተን፣ \v 36 ‹‹መምህር፣ ከሕጉ ሁሉ የሚበልጠው ትእዛዝ የትኛው ነው›› ብሎ ጠየቀው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 37 \v 38 37 ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ ‹‹እግዚአብሔር አምላክህን በሙሉ ልብህ፣ በሙሉ ነፍስህና በሙሉ ሐሳብህ ውደድ፡፡›› 38 ከሁሉም የሚበልጠው የመጀመሪያው ትእዛዝ ይህ ነው፡፡
\v 37 ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ ‹‹እግዚአብሔር አምላክህን በሙሉ ልብህ፣ በሙሉ ነፍስህና በሙሉ ሐሳብህ ውደድ፡፡›› \v 38 ከሁሉም የሚበልጠው የመጀመሪያው ትእዛዝ ይህ ነው፡፡

View File

@ -318,10 +318,10 @@
"22-18",
"22-20",
"22-23",
"22-25",
"22-29",
"22-31",
"22-34",
"22-37",
"22-39",
"22-41",
"22-43",