Tue Oct 03 2017 13:34:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-03 13:34:56 +03:00
parent 1fad450224
commit 521665559c
1 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 38 አንዳንድ የሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን መልሰው ኢየሱስን “መምህር! ምልክቶች እንድታሳየን እንፈልጋለን አሉት።” \v 38 አንዳንድ የሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን መልሰው ኢየሱስን፣ “መምህር ሆይ፣ ምልክት እንድታሳየን እንፈልጋለን " አሉት።
\v 39 ኢየሱስ ግን መልሶ ፣ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይፈልጋል፤ ነገር ግን ከነቢዩ ከዮናስ ምልክትነት በስተቀር ምንም አይሰጠውም አላቸው፡፡ \v 39 ኢየሱስ ግን መልሶ ፣ ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይፈልጋል፤ ነገር ግን ከነቢዩ ከዮናስ ምልክትነት በስተቀር ምንም አይሰጠውም አላቸው፡፡
\v 40 ዮናስ በትልቅ ዓሣ ሆድ ውስጥ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፣ የሰው ልጅም ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት በምድር ልብ ውስጥ ይሆናል፡፡ \v 40 ዮናስ በትልቅ ዓሣ ሆድ ውስጥ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፣ የሰው ልጅም ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት በምድር ልብ ውስጥ ይሆናል፡፡