diff --git a/12/38.txt b/12/38.txt index 98a14e4..9d6f54d 100644 --- a/12/38.txt +++ b/12/38.txt @@ -1,3 +1,3 @@ -\v 38 አንዳንድ የሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን መልሰው ኢየሱስን “መምህር! ምልክቶች እንድታሳየን እንፈልጋለን አሉት።” -\v 39 ኢየሱስ ግን መልሶ ፣ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይፈልጋል፤ ነገር ግን ከነቢዩ ከዮናስ ምልክትነት በስተቀር ምንም አይሰጠውም አላቸው፡፡ +\v 38 አንዳንድ የሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን መልሰው ኢየሱስን፣ “መምህር ሆይ፣ ምልክት እንድታሳየን እንፈልጋለን " አሉት። +\v 39 ኢየሱስ ግን መልሶ ፣ ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይፈልጋል፤ ነገር ግን ከነቢዩ ከዮናስ ምልክትነት በስተቀር ምንም አይሰጠውም አላቸው፡፡ \v 40 ዮናስ በትልቅ ዓሣ ሆድ ውስጥ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፣ የሰው ልጅም ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት በምድር ልብ ውስጥ ይሆናል፡፡ \ No newline at end of file