Tue May 17 2016 21:01:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-17 21:01:41 +03:00
parent 180ceb5326
commit 4e282092a2
2 changed files with 7 additions and 0 deletions

4
14/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
25. ከምሽቱም በአራተኛው ጊዜ እየሱስ በባህሩ ላይ እየተራመደ ወደ እነሱ ቀረበ
26. ደቀመዛሙርቱም በባህሩ ላይ መራመዱን/ መሄዱን ሲያዩ ፈርተው ነበር “መንፈስ ነው” አሉ በፍርሃትም ተውጠው ጮኹ
27. እየሱስም ወዲያውኑ “እኔ ነኝ አትፍሩ” አላቸው፡፡

3
14/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
28. ጴጥሮስም መልሶ “ጌታ አንተ ከሆንክ እውሃው ላይ ወደ አንተ እንድመጣ እዘዘኝ” አለው፡፡
29. እየሱስ “ና” አለው ስለዚህ ጴጥሮስ ከጀልባው ወጣ ወደ ኢየሱስ ለመሄድ በውሃዎች ላይ ተራመደ
30. ጴጥሮስ ግን ነፋሱን አይቶ ፈራ መስጠም ሲጀምር “ጌታ አድነኝ” ብሎ ጮኸ