Fri May 19 2017 04:26:45 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-19 04:26:46 -04:00
parent 9d16871e40
commit 28f67c8fc1
3 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
06/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 አንተ ግን ምጽዋት ስትሰጥ፣ የቀኝ እጅህ የሚያደርገውን የግራ እጅህ እንዲያውቅ አታድርግ፤ \v 4 ይኸውም ምጽዋትህ በስውር የሚሰጥ እንዲሆንና ከዚያም በስውር የሚያይ አባትህ ዋጋህን እንዲከፍልህ ነው፡፡

1
06/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 \v 7 5 ስትጸልዩም እንደ ግብዞች አትሁኑ፤ ግብዞች ሕዝብ እንዲያያቸው በምኵራቦችና በጐዳና ማእዘኖች ላይ ቆመው መጸለይ ይወዳሉና፡፡ በእውነት እነግራችኋለሁ፤ ዋጋቸውን ተቀብለዋል፡፡ \v 6 6 አንተ ግን ስትጸልይ ወደ ጓዳህ ገብተው በር ዝጋና በስውር ወዳለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም ዋጋህን ይከፍልሃል፡፡ 7 ስትጸልይም አሕዛብ እንደሚያደርጉት ረብ የለሽ ድግግሞሽ አታድርግ፤ አሕዛብ በንግግራቸው ብዛት ምክንያት የሚሰሙ ይመስላቸዋልና፡፡

View File

@ -69,6 +69,7 @@
"04-21", "04-21",
"04-23", "04-23",
"06-01", "06-01",
"06-03",
"07-01", "07-01",
"07-03", "07-03",
"07-06", "07-06",