Fri May 19 2017 04:24:46 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-19 04:24:46 -04:00
parent 0f2eb82ea7
commit 9d16871e40
3 changed files with 2 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +0,0 @@
\v 21 21 ሀብታችሁ ባለበት ልባችሁም ይገኛልና፡፡ \v 22 22 ዐይን የሰውነት መብራት ነው፡፡ ስለሆነም ዐይንህ ጤናማ ከሆነ፣ መላ ሰውነትህ በብርሃን ይሞላል፡፡

1
06/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 6 \v 1 ሰዎች እንዲያዩአችሁ የጽድቅ ተግባሮቻችሁን በፊታቸው ከማከናወን ተጠንቀቁ፤ አለበለዚያ ከሰማይ አባታችሁ ዋጋ አታገኙም፡፡ \v 2 ስለዚህ አንተ ምጽዋት ስትሰጥ ግብዞች የሰዎችን ከበሬታ ለማግኘት በምኵራቦችና በጐዳና ላይ እንደሚያደርጉት፣ በፊትህ ጥሩንባ አታስነፋ፡፡ በእውነት እነግራችኋለሁ፣ ዋጋቸውን ተቀብለዋል፡፡

View File

@ -68,6 +68,7 @@
"04-18",
"04-21",
"04-23",
"06-01",
"07-01",
"07-03",
"07-06",