Thu Jun 29 2017 14:51:43 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-29 14:51:43 +03:00
parent fd52e1f233
commit 08a647899b
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
የሚወድዷችሁን ብትወዱ፣ ምን ዋጋ ታገኛላችሁ?
\v 46 የሚወድዷችሁን ብትወዱ፣ ምን ዋጋ ታገኛላችሁ? ቀራጮች እንኳ እንደዚህ ያደርጉ የለምን? \v 47 ለወንድሞቻችሁ ብቻ ሰላምታ ብታቀርቡ፣ ከሌሎች የበለጠ የምታደርጉት ምንድን ነው? አሕዛብስ እንኳ ይህንኑ ያደርጉ የለምን? \v 48 እንግዲህ የሰማይ አባታችሁ ፍጹም እንደ ሆነነ እናንተም ፍጹማን ሁኑ።