diff --git a/05/46.txt b/05/46.txt index 4a1b977..02b0305 100644 --- a/05/46.txt +++ b/05/46.txt @@ -1 +1 @@ -የሚወድዷችሁን ብትወዱ፣ ምን ዋጋ ታገኛላችሁ? \ No newline at end of file +\v 46 የሚወድዷችሁን ብትወዱ፣ ምን ዋጋ ታገኛላችሁ? ቀራጮች እንኳ እንደዚህ ያደርጉ የለምን? \v 47 ለወንድሞቻችሁ ብቻ ሰላምታ ብታቀርቡ፣ ከሌሎች የበለጠ የምታደርጉት ምንድን ነው? አሕዛብስ እንኳ ይህንኑ ያደርጉ የለምን? \v 48 እንግዲህ የሰማይ አባታችሁ ፍጹም እንደ ሆነነ እናንተም ፍጹማን ሁኑ። \ No newline at end of file