am_mat_text_ulb/12/31.txt

2 lines
458 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 31 እንግዲህ እነግራችኋለሁ! ማንኛውም ኃጢአትና ስድብ ለሰዎች ይቅር ይባልላቸዋል ፤መንፈስ ቅዱስን የሚሳደብ ግን ይቅር አይባልም፡፡
\v 32 በሰው ልጅ ላይ ማንኛውንም ቃል የሚናገር ይቅር ይባልለታል፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚናገር ግን፣ በዚህ ዓለምም ሆነ በሚምጣው ይቅር አይባልም።