am_mat_text_ulb/27/45.txt

1 line
503 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 45 ከስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ ምድሩን ሁሉ የሚሸፍን ጨለማ ሆነ። \v 46 ዘጠነኛው ሰዓት ላይ ኢየሱስ፣ “ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰባቅታኒ” በማለት በታለቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጉሙም፣ “አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ” ማለት ነው። \v 47 እዚያ ቆመው የነበሩት ይህን ሲሰሙ፣ “ኤልያስን እየተጣራ ነው” አሉ።