am_mat_text_ulb/12/38.txt

3 lines
656 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 38 አንዳንድ የሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን መልሰው፣ ኢየሱስን “መምህር! ምልክቶች እንድታሳየን እንፈልጋለን አሉት።”
\v 39 ኢየሱስ ግን መልሶ ፣ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይፈልጋል፤ ነገር ግን ከነቢዩ ከዮናስ ምልክትነት በስተቀር ምንም አይሰጠውም አላቸው፡፡
\v 40 ዮናስ በትልቅ ዓሣ ሆድ ውስጥ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፣ የሰው ልጅም ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት በምድር ልብ ውስጥ ይሆናል፡፡