2016-06-08 12:19:26 +00:00
|
|
|
38. አንዳንድ ጸሐፊዎችና ፈሪሳውያን መልሰው፣ ኢየሱስን “መምህር! ምልክቶች እንድታሳየን እንፈልጋለን አሉት።”
|
2016-06-01 18:29:19 +00:00
|
|
|
39. ኢየሱስ ግን መልሶ ፣ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይፈልጋል፤ ነገር ግን ከነቢዩ ከዮናስ ምልክትነት በስተቀር ምንም አይሰጠውም አላቸው፡፡
|
2016-05-20 12:01:46 +00:00
|
|
|
40. ዮናስ በትልቅ ዓሣ ሆድ ውስጥ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፣ የሰው ልጅም ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት በምድር ልብ ውስጥ ይሆናል፡፡
|