am_mat_text_ulb/26/51.txt

1 line
590 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 51 ከኢየሱስ ጋር ከነበሩት አንዱ እጁን ዘርግቶ ሰይፍ አወጣ፤ የሊቀ ካህናቱን አገልጋይ ጆሮ መትቶ ቆረጠ፡፡ \v 52 ያኔ ኢየሱስ፣ ‹‹ሰይፍህን ወደ ቦታው መልስ፤ ሰይፍ የሚያነሡ በሰይፍ ይጠፋሉ፡፡ \v 53 አባቴን ብጠይቅ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ መላእክት የማይልክልኝ ይመስልሃል? \v 54 እንደዚያ ከሆነ ይህ እንደሚሆን የሚናገረው መጽሐፉ ቃል እንዴት ይፈጸማል? አለው፡፡