am_mat_text_ulb/15/32.txt

1 line
827 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 32 ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ወደ ራሱ ጠርቶ፣ ‹‹ለሕዝቡ አዝንላቸዋለሁ፤ ምክንያቱም ከእኔ ጋር ሦስት ቀን ቆይተዋል፣ የሚበሉትም የላቸወም፡፡ በመንገድ ላይ ዝለው እንዳይወድቁ ሳይበሉ ዝም ብዬ አላሰናብታቸውም›› አለ፡፡ \v 33 ደቀ መዛሙርቱ፣ ‹‹በዚህ በረሐ ይህን የሚያህል ብዙ ሕዝብ የሚያጠግብ እንጀራ ከየት እናገኛለን? አሉት፡፡ \v 34 ኢየሱስ፣ ‹‹ስንት እንጀራ አላችሁ? አላቸው፡፡ ‹‹ሰባት እንጀራና ጥቂት ትናንሽ ዐሣ አለ›› አሉት፡፡ \v 35 ከዚያም ኢየሱስ ሕዝቡን መሬት ላይ እንዲቀመጡ አዘዛቸው፡፡