am_mat_text_ulb/25/10.txt

1 line
522 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 10 ለመግዛት ሲሄዱ፣ ሙሽራው መጣ፤ ተዘጋጅተው የነበሩት ግብዣው ላይ ለመገኘት ከእርሱ ጋር ሄዱ፤ በሩም ተዘጋ። \v 11 በኋላም ሌሎቹም ድንግሎች መጥተው፣ “ጌታው፣ በሩን ክፈትልን” አሉ። \v 12 እርሱ ግን መልሶ፣ “በእውነት ነው የምላችሁ አላውቃችሁም” አላቸው። \v 13 ስለዚህ ቀኑን ወይም ሰዓቱን አታውቁምና ነቅታችሁ ጠብቁ።