am_luk_text_ulb/11/45.txt

2 lines
544 B
Plaintext

\v 45 \v 46 45 የአይሁድ የሕግ መምህር የነበረ አንድ ሰው እንደዚህ በማለት መለሰለት፦
“መምህር ሆይ በምትናገረው ነገር እኛንም እየሰደብከን ነው።” 46 ኢየሱስም እንደዚህ አለ፦ “እናንተም የሕግ መምህራን፣ ለመሸከም የሚከብድ ሸክም በሰዎች ላይ ትጭናላችሁና፣ እናንተ ግን እነዚያን ሸክሞች በአንድ ጣታችሁ እንኳን አትነኳቸውምና ወዮላችሁ!