am_luk_text_ulb/10/25.txt

1 line
837 B
Plaintext
Raw Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 25 እነሆ፣ አንድ የአይሁድ ሕግ መምህር ሊፈትነው ፈልጎ ብድግ አለና፡- ‹‹መምህር ሆይ፣ የዘላለምን ሕይወት ለመውረስ ምን ማድረግ ይገባኛል? በማለት ጠየቀው፡፡ \v 26 ኢየሱስም፡- ‹‹በሕጉ የተጻፈው ምንድን ነው? የተረዳኸው እንዴት ነው? አለው። \v 27 እርሱም፡- ‹‹ጌታ አምላክህን በሙሉ ልብህ፣ በሙሉ ነፍስህ፣ በሙሉ ኃይልህ፣ በሙሉ ዐሳብህም ውደድ እንደዚሁም ባልንጀራህን እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ›› ብሎ መለሰ፡፡ \v 28 ኢየሱስም፡- ‹‹በትክክል መልሰሃል፡፡ ይህን አድርግ በሕይወትም ትኖራለህ›› አለው፡፡