Mon Oct 30 2017 16:19:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
f753745481
commit
a4eea70eaf
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 11 ነገር ግን ይህ ንግግር ለሐዋርያቱ ቀልድ ስለ መሰላቸው፣ ሴቶቹን አላመኗቸውም፣ \v 12 ሆኖም ግን ጴጥሮስ ተነሣና እየሮጠ ወደ መቃብሩ ሄደ፣ ከዚያም አጎንብሶ ወደ ውስጥ ሲመለከት የተልባው እግር ጨርቅ ለብቻው ተቀምጦ አየ። ከዚያ በኋላ ጴጥሮስ ምን ተፈጥሮ ይሆን ብሎ እያሰበ ወደ ቤቱ ተመለሰ።
|
||||
\v 11 ነገር ግን ይህ ንግግር ለሐዋርያቱ ቀልድ ስለ መሰላቸው፣ ሴቶቹን አላመኗቸውም፣ \v 12 ሆኖም ግን ጴጥሮስ ተነሣና እየሮጠ ወደ መቃብሩ ሄደ፣ ከዚያም አጎንብሶ ወደ ውስጥ ሲመለከት፣ የተልባው እግር ጨርቅ ለብቻው ተቀምጦ አየ። ከዚያ በኋላ ጴጥሮስ ምን ተፈጥሮ ይሆን ብሎ እያሰበ ወደ ቤቱ ተመለሰ።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 13 እነሆ ከእነርሱ ሁለቱ በዚያው ቀን ከኢየሩሳሌም ስድሳ ምዕራፍ ርቆ ወደሚገኝ ኤማሁስ ወደሚባል መንደር እየተጓዙ ነበር። \v 14 ስለሆኑት ነገሮች ሁሉ በመንገዳቸው ላይ እርስ በርስ ይነጋገሩ ነበር።
|
||||
\v 13 እነሆ፣ ከእነርሱ ሁለቱ በዚያው ቀን ከኢየሩሳሌም ስድሳ ምዕራፍ ርቆ ወደሚገኝ ኤማሁስ ወደሚባል መንደር እየተጓዙ ነበር። \v 14 ስለሆኑት ነገሮች ሁሉ በመንገዳቸው ላይ እርስ በርስ ይነጋገሩ ነበር።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 15 እየተነጋገሩና እየተጠያየቁ በመሄድ ላይ እያሉ ኢየሱስ ወደ እነርሱ ተጠግቶ ይሄድ ነበር። \v 16 ነገር ግን ዓይኖቻቸው እርሱን እንዳያውቁት ተይዘው ነበር።
|
||||
\v 15 እየተነጋገሩና እየተጠያየቁ በመሄድ ላይ ሳሉ፣ ኢየሱስ ወደ እነርሱ ተጠግቶ ይሄድ ነበር። \v 16 ነገር ግን እርሱን እንዳያውቁት ዐይኖቻቸው ተይዘው ነበር።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 17 ኢየሱስም፣ “እናንተ ሁለታችሁ እየተጓዛችሁ የምትነጋገሩት ስለምንድን ነው?” አላቸው። ያዘኑ መስለው ቆም አሉ። \v 18 ስሙ ቀሎጴ የተባለ ከሁለቱ አንዱ እንዲህ ሲል መለሰለት፣ “በኢየሩሳሌም ሰሞኑን የተደረጉትን ነገሮች የማታውቅ አንተ ብቻ ነህን?”
|
||||
\v 17 ኢየሱስ፣ “እናንተ ሁለታችሁ እየተጓዛችሁ የምትነጋገሩት ስለምንድን ነው?” አላቸው። ያዘኑ መስለው ቆም አሉ። \v 18 ስሙ ቀሎጴ የተባለ ከሁለቱ አንዱ እንዲህ ሲል መለሰለት፣ “በኢየሩሳሌም ሰሞኑን የተደረጉትን ነገሮች የማታውቅ አንተ ብቻ ነህን?”
|
|
@ -241,6 +241,9 @@
|
|||
"24-01",
|
||||
"24-04",
|
||||
"24-06",
|
||||
"24-08"
|
||||
"24-08",
|
||||
"24-11",
|
||||
"24-13",
|
||||
"24-15"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue