Mon Oct 30 2017 16:17:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
970a436177
commit
f753745481
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 8 ሴቶቹ የነገራቸውን አስታወሱ፥ \v 9 ከዚያም ከመቃብሩ ተመለሱና እነዚህን ነገሮች ሁሉ ለአስራ አንዱና ለተቀሩትም ነገሩ። \v 10 ከዚያም መግደላዊት ማርያም፣ ዮሃናና የያዕቆብ እናት ማርያም እንዲሁም ሌሎች ሴቶች ሁኔታውን ለሐዋርያት ነገሯቸው።
|
||||
\v 8 ሴቶቹ ቃሎቹን አስታወሱ፣ \v 9 ከመቃብሩም ተመለሱና እነዚህን ነገሮች ሁሉ ለዐሥራ አንዱና ለተቀሩትም ነገሩ። \v 10 መግደላዊት ማርያም፣ ዮሐናና የያዕቆብ እናት ማርያም እንዲሁም ሌሎች ሴቶች ሁኔታውን ለሐዋርያት ነገሯቸው።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 11 ነገር ግን ይህ ንግግር ለሐዋርያቱ ቀልድ ስለመሰላቸው ሴቶቹን አላመኗቸውም፣ \v 12 ሆኖም ግን ጴጥሮስ ተነሣና እየሮጠ ወደ መቃብሩ ሄደ፣ ከዚያም አጎንብሶ ወደ ውስጥ ሲመለከት የተልባው እግር ጨርቅ ለብቻው ተቀምጦ አየ። ከዚያ በኋላ ጴጥሮስ ምን ተፈጥሮ ይሆን ብሎ እያሰበ ወደ ቤቱ ተመለሰ።
|
||||
\v 11 ነገር ግን ይህ ንግግር ለሐዋርያቱ ቀልድ ስለ መሰላቸው፣ ሴቶቹን አላመኗቸውም፣ \v 12 ሆኖም ግን ጴጥሮስ ተነሣና እየሮጠ ወደ መቃብሩ ሄደ፣ ከዚያም አጎንብሶ ወደ ውስጥ ሲመለከት የተልባው እግር ጨርቅ ለብቻው ተቀምጦ አየ። ከዚያ በኋላ ጴጥሮስ ምን ተፈጥሮ ይሆን ብሎ እያሰበ ወደ ቤቱ ተመለሰ።
|
|
@ -239,6 +239,8 @@
|
|||
"23-52",
|
||||
"23-54",
|
||||
"24-01",
|
||||
"24-04"
|
||||
"24-04",
|
||||
"24-06",
|
||||
"24-08"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue