Wed Jun 14 2017 13:42:58 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 13:42:59 +03:00
parent 8ccd41ba7b
commit dafce58bdb
2 changed files with 2 additions and 0 deletions

1
14/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 30 ሰውየው በአቅሙ ካቀረበው ከእርግቦቹ ወይም ከዋኖሶቹ አንዱን ይሰዋ - \v 31 ከእህል ቁርባኑ ጋር፣ አንዱን ለኃጢአት መስዋዕት ሌላውን ለሚቃጠል መስዋዕት ያቅርብ፡፡ ከዚያም ካህኑ ለሚነጻው ሰው በያህዌ ፊት ያስተሰርይለታል፡፡ \v 32 ለመንጻት ዋናውን መስዋዕት ማቅረብ ለማይችል ተላላፊ የቆዳ በሽታ ላለበት ሰው የመንጻት ህጉ ይህ ነው፡፡”

1
14/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 33 ያህዌ ሙሴንና አሮንን እንዲህ ሲል ተናገራቸው፣ \v 34 “ርስት አድርጌ ወደሰጠኋችሁ ወደ ከነዓን ምድር ስትመጡ፣ ርስት በሆናችሁ ምድር በቤታችሁ እየሰፋ የሚሄድ ብክለት ባደርግባችሁ፣ \v 35 የቤቱ ባለቤት ወደ ካህኑ መጥቶ ይናገር፡፡ እንዲህም ይበል፣ “በቤቴ ብክለት ያለ ይመስለኛል፡፡’