Thu Jun 15 2017 09:34:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-15 09:34:12 +03:00
parent 60bf34e2e5
commit b86b00a2ad
3 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
21/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 ካህኑ ድንግሊቱን ሚስቱ አድርጎ ያግባት፡፡ \v 14 ባሏ የሞተባትን ሴት፣ የተፋታችን ሴት፣ ወይም ጋለሞታን ሴት አያግባ፡፤ እንዲያ ካሉት ሴቶች መሃል አያግባ፡፡ ከራሱ ህዝብ መሃል ድንግሊቱን ብቻ ማግባት ይችላል፡፡ \v 15 እነዚህን ህጎች ይጠብቅ፣ በህዝቡ መሃል ልጆቹን እንዳያረክስ ህግጋቱን ይጠብቅ፣ እርሱን ለራሴ የለየሁት እኔ ያህዌ ነኝ፡፡

1
21/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 ያህዌ እንደህ ሲል ሙሴን ተናገረው፣ \v 17 “አሮንን እንዲህ ብለህ ንገረው፣ ማናቸውም ከወገንህ መሀል በትወልዳቸው ውስጥ አካላዊ ጉድለት ያለበት፣ የአምላኩን ‹ምግብ› ለመሰዋት መቅረብ የለበትም፡፡

1
21/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 18 \v 20 \v 21 18ማናቸውም አካላዊ እንከን ያለበት ሰው ወደ ያህዌ መቅረብ የለበትም፣ እንደ ዐይነ ስውር፣ ሽባ የሆነ ሰው፣ አካሉ የጎደለ ወይም አካሉ የተወላገደ፣ \v 19 19እጆቹ ወይም እግሮቹ ሽባ የሆነ፣ 20መጻጉ ወይም ድንክ ሰው፣ ወይም በዐይኖቹ ላይ እንከን ያለበት ሰው፣ ወይም በሽታ የያዘው፣ ሞጭሟጫ፣ እከክ ያለበት ወይም ጃንደረባ ወደ ያህዌ አይቅረብ፡፡ 21ከካህኑ ከአሮን መሃል ምንም አካላዊ ጉድለት ያለበት ሰው ለያህዌ የእሳት መስዋዕቶች ለመሰዋት አይቅረብ፡፡ አካላዊ ጉድለት ያለበት እንዲህ ያለው ሰው የአምላኩን ‹ምግብ ለማቅረብ መቅረብ የለበትም፡፡