Sat Jul 23 2016 15:10:13 GMT+1200 (Russia TZ 11 Standard Time)
This commit is contained in:
parent
d8ea883bfb
commit
13649b2c47
|
@ -1 +1 @@
|
|||
በክርስቶስ ፀጋ ከተጠራችሁበት ወንጌል ወደሌላ ወንጌል በዚህ ፍጥነት መዞራችሁ እጅግ አስገርሞኛል። ሌላ ወንጌል የለም፥ ነገር ግን የሚያውኩዋችሁና የክርስቶስን ወንጌል ሊያጣምሙ የሚፈልጉ አንዳንድ ሰዎች አሉ።
|
||||
\v 6 \v 7 ወደሌላ ወንጌል በዚህ ፍጥነት በመዞራችሁ እጅግ ተገርሜአለሁ። በክርስቶስ ጸጋ ከተጠራችሁ ከእርሱ ፊታችሁን ማዞራችሁ አስገርሞኛል። ሌላ ወንጌል የለም፣ ነገር ግን የሚያውኩዋችሁና የክርስቶስን ወንጌል ሊያጣምሙ የሚፈልጉ አንዳንድ ሰዎች አሉ።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
ነገር ግን እኛም ሆንን የሰማይ መልአክ አስቀድመን ከሰበክልናችሁ ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። አስቀድሜ ያልኩትን እንደገና እላለሁ « ማንም ከተቀበላችሁት ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገም ይሁን» ለመሆኑ እኔ የምጥረው ከሰው ወይስ ከእግዚአብሔር ይሁንታን ለማግኘት ነው? ሰውን ለማስደሰት ነው ድካሜ? እስከአሁን ድረስ ሰውን ለማስደሰት እየጣርኩ ከሆነ እውነት እኔ የክርስቶስ አገልጋይ አይደለሁም።
|
||||
\v 8 \v 9 \v 10 ነገር ግን እኛም ሆንን የሰማይ መልአክ አስቀድመን ከሰበክንላችሁ ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። አስቀድሜ ያልኩትን እንደገና እላለሁ « ማንም ከተቀበላችሁት ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገም ይሁን» ለመሆኑ እኔ የምጥረው ከሰው ወይስ ከእግዚአብሔር ይሁንታን ለማግኘት ነው? ሰውን ለማስደሰት ነው ድካሜ? እስከአሁን ድረስ ሰውን ለማስደሰት እየጣርኩ ከሆነ እውነት እኔ የክርስቶስ አገልጋይ አይደለሁም።
|
Loading…
Reference in New Issue