From 13649b2c4774f984df17b65695d4d51ee3da08a6 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-14 Date: Sat, 23 Jul 2016 15:10:28 +1200 Subject: [PATCH] Sat Jul 23 2016 15:10:13 GMT+1200 (Russia TZ 11 Standard Time) --- 01/06.txt | 2 +- 01/08.txt | 2 +- 2 files changed, 2 insertions(+), 2 deletions(-) diff --git a/01/06.txt b/01/06.txt index bf94f52..2324aae 100644 --- a/01/06.txt +++ b/01/06.txt @@ -1 +1 @@ -በክርስቶስ ፀጋ ከተጠራችሁበት ወንጌል ወደሌላ ወንጌል በዚህ ፍጥነት መዞራችሁ እጅግ አስገርሞኛል። ሌላ ወንጌል የለም፥ ነገር ግን የሚያውኩዋችሁና የክርስቶስን ወንጌል ሊያጣምሙ የሚፈልጉ አንዳንድ ሰዎች አሉ። \ No newline at end of file +\v 6 \v 7 ወደሌላ ወንጌል በዚህ ፍጥነት በመዞራችሁ እጅግ ተገርሜአለሁ። በክርስቶስ ጸጋ ከተጠራችሁ ከእርሱ ፊታችሁን ማዞራችሁ አስገርሞኛል። ሌላ ወንጌል የለም፣ ነገር ግን የሚያውኩዋችሁና የክርስቶስን ወንጌል ሊያጣምሙ የሚፈልጉ አንዳንድ ሰዎች አሉ። \ No newline at end of file diff --git a/01/08.txt b/01/08.txt index dc68d47..574f0d2 100644 --- a/01/08.txt +++ b/01/08.txt @@ -1 +1 @@ -ነገር ግን እኛም ሆንን የሰማይ መልአክ አስቀድመን ከሰበክልናችሁ ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። አስቀድሜ ያልኩትን እንደገና እላለሁ « ማንም ከተቀበላችሁት ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገም ይሁን» ለመሆኑ እኔ የምጥረው ከሰው ወይስ ከእግዚአብሔር ይሁንታን ለማግኘት ነው? ሰውን ለማስደሰት ነው ድካሜ? እስከአሁን ድረስ ሰውን ለማስደሰት እየጣርኩ ከሆነ እውነት እኔ የክርስቶስ አገልጋይ አይደለሁም። \ No newline at end of file +\v 8 \v 9 \v 10 ነገር ግን እኛም ሆንን የሰማይ መልአክ አስቀድመን ከሰበክንላችሁ ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። አስቀድሜ ያልኩትን እንደገና እላለሁ « ማንም ከተቀበላችሁት ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገም ይሁን» ለመሆኑ እኔ የምጥረው ከሰው ወይስ ከእግዚአብሔር ይሁንታን ለማግኘት ነው? ሰውን ለማስደሰት ነው ድካሜ? እስከአሁን ድረስ ሰውን ለማስደሰት እየጣርኩ ከሆነ እውነት እኔ የክርስቶስ አገልጋይ አይደለሁም። \ No newline at end of file