Tue Jun 26 2018 11:40:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
dca57368ba
commit
f9a6831bce
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 7 ስለዚህ ሠራዊቱ በሌሊት ተነሥቶ ሸሸ፤ ድንኳኖቻቸውን፣ ፈረሶቻቸውንና በሰፈሩ ያለውን ሁሉ ትተው ሕይወታቸውን ለማትረፍ ሸሹ፡፡ \v 8 ለምጻሞቹም ወደ ሶርያውያን ሰፈር ዳርቻ በደረሱ ጊዜ ወደ አንዱ ድንኳን በገቡ ጊዜ በሉ፣ ጠጡ፤ ብር፣ ወርቅና ልብስም ወስደው ደበቁ፡፡ እንደገና ተመልሰው ወደ ሌላ ድንኳን ገብተው ያለውን ወስደው እንደበፊቱ አደረጉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 9 ከዚያም እርስ በርሳቸው እንዲህ ተባባሉ፡- መልካም አላደረግንም፡፡ ዛሬ የምሥራች የሚሆን ታላቅ ነገር አግኝተናል፤ ነገር ግን ዝም ብለናል፡፡ እስኪነጋም ዝም ብንል ቅጣት ይደርስብናል፡፡ አሁን ተነሥተን እንሂድና ለንጉሡ ቤተ ሰብ እንንገር፡፡ \v 10 ስለዚህ ሄደው የከተማውን በር ጠባቂዎች ተጣሩ፤ እንዲህ ብለውም ነገሩአቸው፡- ወደ ሶርያውያን ሰፈር ሄደን ነበር፤ ነገር ግን ማንም አልነበረም፤ አንዲት ድምፅ እንኳን የለም፤ ነገር ግን ፈረሶችና አህዮች እንደታሰሩ አሉ፣ እንዲሁም ድንኳኖቹም እንዳሉ ናቸው፡፡ \v 11 ከዚያም የበር ጠባቂዎቹ ወሬውን ተናገሩ፤ ከዚያም እስከ ንጉሡ ቤተ ሰብ ድረስ ተሰማ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 12 ንጉሡም በሌሊት ተነሥቶ ለአገልጋዮቹ እንዲህ አለ፡- ሶርያውያን የደረጉብንን እነግራችኋለሁ፤ እንደተራብን ስለሚያውቁ ራሳቸውን ለመሰወር ሰፈሩን ለቀው ወደ ገጠር ሄደዋል፤ እንዲህም ይላሉ፡- ምግብ ፍለጋ ከከተማ ሲወጡ በሕይወት እንይዛቸዋለን፤ ወደ ከተማም እንወስዳቸዋለን፡፡ \v 13 ከንጉሡም ባለሥልጣናት አንዱ መልሶ እንዲህ አለ፡- ጥቂት ሰዎች ከሞት ከተረፉት አምስት ፈረሶች እንድንወስድ እለምንሃለሁ፡፡ በዚህ ከተማ የተረፈው ሕዝብ ከዚህ በፊት እንደሞቱ ሰዎች ሁሉ ከሞት የሚያመልጥ አይደለም፡፡ ስለዚህ የሆነውን ነገር ለማወቅ እንድንችል እነርሱን እንላክ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 14 ንጉሡም ሁለት ሠረገላዎችን ከፈረሶች ጋር ከሶርያውያን ሠራዊት በኋላ እንዲህ ሲል ላካቸው፡- ሂዱና ተመልከቱ፡፡ 15 እነርሱም ከሶርያውያን ኋላ ወደ ዮርዳኖስ ሄዱ፤ በየመንገዱም ሁሉ ሶርያውያን ሲሸሹ ጥለው የሄዱትን ብዙ ልብስና መሣሪያ ሁሉ አገኙ፡፡ መልእክተኞቹም ተመልሰው ለንጉሡ ነገሩት፡፡
|
|
@ -126,6 +126,9 @@
|
|||
"07-01",
|
||||
"07-03",
|
||||
"07-05",
|
||||
"07-07",
|
||||
"07-09",
|
||||
"07-12",
|
||||
"08-title",
|
||||
"09-title",
|
||||
"10-title",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue