From f9a6831bce0184d729c742bdb3c07cc772395220 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Tue, 26 Jun 2018 11:40:22 +0300 Subject: [PATCH] Tue Jun 26 2018 11:40:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 07/07.txt | 1 + 07/09.txt | 1 + 07/12.txt | 1 + 07/14.txt | 1 + manifest.json | 3 +++ 5 files changed, 7 insertions(+) create mode 100644 07/07.txt create mode 100644 07/09.txt create mode 100644 07/12.txt create mode 100644 07/14.txt diff --git a/07/07.txt b/07/07.txt new file mode 100644 index 0000000..0e43af6 --- /dev/null +++ b/07/07.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 7 ስለዚህ ሠራዊቱ በሌሊት ተነሥቶ ሸሸ፤ ድንኳኖቻቸውን፣ ፈረሶቻቸውንና በሰፈሩ ያለውን ሁሉ ትተው ሕይወታቸውን ለማትረፍ ሸሹ፡፡ \v 8 ለምጻሞቹም ወደ ሶርያውያን ሰፈር ዳርቻ በደረሱ ጊዜ ወደ አንዱ ድንኳን በገቡ ጊዜ በሉ፣ ጠጡ፤ ብር፣ ወርቅና ልብስም ወስደው ደበቁ፡፡ እንደገና ተመልሰው ወደ ሌላ ድንኳን ገብተው ያለውን ወስደው እንደበፊቱ አደረጉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/09.txt b/07/09.txt new file mode 100644 index 0000000..02e7a69 --- /dev/null +++ b/07/09.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 9 ከዚያም እርስ በርሳቸው እንዲህ ተባባሉ፡- መልካም አላደረግንም፡፡ ዛሬ የምሥራች የሚሆን ታላቅ ነገር አግኝተናል፤ ነገር ግን ዝም ብለናል፡፡ እስኪነጋም ዝም ብንል ቅጣት ይደርስብናል፡፡ አሁን ተነሥተን እንሂድና ለንጉሡ ቤተ ሰብ እንንገር፡፡ \v 10 ስለዚህ ሄደው የከተማውን በር ጠባቂዎች ተጣሩ፤ እንዲህ ብለውም ነገሩአቸው፡- ወደ ሶርያውያን ሰፈር ሄደን ነበር፤ ነገር ግን ማንም አልነበረም፤ አንዲት ድምፅ እንኳን የለም፤ ነገር ግን ፈረሶችና አህዮች እንደታሰሩ አሉ፣ እንዲሁም ድንኳኖቹም እንዳሉ ናቸው፡፡ \v 11 ከዚያም የበር ጠባቂዎቹ ወሬውን ተናገሩ፤ ከዚያም እስከ ንጉሡ ቤተ ሰብ ድረስ ተሰማ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/12.txt b/07/12.txt new file mode 100644 index 0000000..bad94a9 --- /dev/null +++ b/07/12.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 12 ንጉሡም በሌሊት ተነሥቶ ለአገልጋዮቹ እንዲህ አለ፡- ሶርያውያን የደረጉብንን እነግራችኋለሁ፤ እንደተራብን ስለሚያውቁ ራሳቸውን ለመሰወር ሰፈሩን ለቀው ወደ ገጠር ሄደዋል፤ እንዲህም ይላሉ፡- ምግብ ፍለጋ ከከተማ ሲወጡ በሕይወት እንይዛቸዋለን፤ ወደ ከተማም እንወስዳቸዋለን፡፡ \v 13 ከንጉሡም ባለሥልጣናት አንዱ መልሶ እንዲህ አለ፡- ጥቂት ሰዎች ከሞት ከተረፉት አምስት ፈረሶች እንድንወስድ እለምንሃለሁ፡፡ በዚህ ከተማ የተረፈው ሕዝብ ከዚህ በፊት እንደሞቱ ሰዎች ሁሉ ከሞት የሚያመልጥ አይደለም፡፡ ስለዚህ የሆነውን ነገር ለማወቅ እንድንችል እነርሱን እንላክ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/14.txt b/07/14.txt new file mode 100644 index 0000000..563b9ad --- /dev/null +++ b/07/14.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 14 ንጉሡም ሁለት ሠረገላዎችን ከፈረሶች ጋር ከሶርያውያን ሠራዊት በኋላ እንዲህ ሲል ላካቸው፡- ሂዱና ተመልከቱ፡፡ 15 እነርሱም ከሶርያውያን ኋላ ወደ ዮርዳኖስ ሄዱ፤ በየመንገዱም ሁሉ ሶርያውያን ሲሸሹ ጥለው የሄዱትን ብዙ ልብስና መሣሪያ ሁሉ አገኙ፡፡ መልእክተኞቹም ተመልሰው ለንጉሡ ነገሩት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 84e41a2..438b1d8 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -126,6 +126,9 @@ "07-01", "07-03", "07-05", + "07-07", + "07-09", + "07-12", "08-title", "09-title", "10-title",