@ -0,0 +1 @@
የምህረት አባት እንዲሁም የመፅናናት ሁሉ አምላክ የሆነውና በመከራችን ሁሉ የሚያፅናናን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ይህም የሆነው እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በተፅናናንበት መፅናናት ልክ ሌሎችን ማፅናናት እንዲቻለን ነው።