diff --git a/01/03.txt b/01/03.txt new file mode 100644 index 0000000..189bd6b --- /dev/null +++ b/01/03.txt @@ -0,0 +1 @@ +የምህረት አባት እንዲሁም የመፅናናት ሁሉ አምላክ የሆነውና በመከራችን ሁሉ የሚያፅናናን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ይህም የሆነው እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በተፅናናንበት መፅናናት ልክ ሌሎችን ማፅናናት እንዲቻለን ነው። \ No newline at end of file