Fri May 19 2017 15:31:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-05-19 15:31:48 +03:00
parent 4c731ce13f
commit c5d1ba2148
9 changed files with 19 additions and 1 deletions

1
12/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11. ሞኝ ሆኜአለሁ!እንዲህ እንድሆን ያስገደዳችሁኝ እናንተ ናችሁ፣እናንተ እኔን ልታመሰግኑኝ ይገባችሁ ነበር፥ምክንያቱም እኔ ምንም ባልሆን እንኳ ከ« ገናና ሐዋርያት» የማንስ አልነበርሁም። 12. የአንድ ሐዋርያ እውነተኛ ምልክቶች በሁሉ ትዕግሥት፦ በምልክቶችና በድንቆች በብርቱ ተግባራትም በእናንተ መካከል ተደረጉ። 13. እኔ ሸክም ካልሆንሁባችሁ በቀር ከሌሎች አብያተ ክርስቲያናት የምታንሱት እንዴት ነበር? ይህን ስሕትቴን ይቅር በሉኝ!

1
12/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 14 \v 15 14. አስተውሉ! ለሦስተኛ ጊዜ ወደ እናንተ ለመምጣት ተዘጋጅቻለው፤ሸክም አልሆንባችሁም፤ እናንተን እንጂ፣ የእናንተ የሆነውን አልፈልግም። ወላጆች ለልጆች እንጂ ልጆች ለወላጆች ገንዘብ አያስቀምጡምና። 15. እኔ እጅግ በጣምታልቅ በሆነ ደስታ ስለ ነፍሳችሁ እከፍላለው። እናንተን የበለጠ ብወዳችሁ፣ እኔ ከዚህ ያነሰ መወደድ አለብኝን?

2
12/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 16 \v 17 \v 18 16. ልክ እንደዚህ፣ እኔ አልከበድሁባችሁም፤ነገር ግን በጣም በተንኮልና በጥበብ ያታለልኃችሁ መሰላችሁ።
17. ወደ እናንተ በላክሁት በማንም ተጠቀምሁባችሁን? 18. ወደ እናንተ እንዲመጣ ቲቶን የግድ አልኩት ፤ ከእርሱ ጋርም ሌላውን ወንድም ላክሁት። ቲቶስ ተጠቀመባችሁን? በአንድ መንገድ አልተጓዝንምን? በአንድ ፈለግስ አልተራመድንምን?

1
12/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 19. በዚህ ጊዜ ሁሉ ለእናንተ ራሳችንን የምንከላከል ይመስላችኃልን? በእግዚአብሔር ፊት ስለእናንተ ድፍረት በክርስቶስ ብዙ ነገር እየተናገርን ነበር።

1
12/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 20 \v 21 20. ስመጣ እንደምፈልገው ሆናችሁ አላገኛችሁምብዬ እፈራለው። እናንተም እንደምትፈልጉት ሆኜ አታግኙኝም ብዬ እፈራለው ምናልባት ክርክር፣ ቅንዓት፣ የቁጣ መግንፈል፣ራስ ወዳድነት ያለበት ምⶉት፣ ሐሜት፣ ኩራትና ሁከት ይሆናሉ። 21. ተመልሼ ስመጣ፣ አምላኬ በፊታችሁ ዝቅ እንዳያደርገኝ ብዬ እፈራለው ፣ከዚህ በፊትም ኃጢያ ስለሠሩት፣ እንዲሁም ስለ ፈጸሙት ርኩሰትና ዝሙት መዳራትም ስለ ብዙዎቻቸው አዝናለው ብዬ እፈራለው።

2
13/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 13 \v 1 \v 2 1.ወደ እናንተ ስመጣ ይህ ሦስተኛዬ ነው። «ክስ ሁሉ በሁለት ወይም በሦስት ምስክሮች መጽናት አለበት።»
2. ሁለተኛ ስመጣ በፊት ኃጢያት ለሰሩትና ለሌሎች ሁሉ ተናግሬአለው፥ አሁንም ደግሞ እላለው ተመልሼ ስመጣ እንዲሁ አላልፋቸውም።

1
13/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 \v 4 3. ክርስቶስ በእኔ በኩል እየተናገረ ስለ መሆኑ ማስረጃ ስለምትሹ ይህን እነግራችሏለው። ክርስቶስ ስለ እናንተ አይደክምም፥ይልቁንም እርሱ በእናንተ ኃይለኛ ነው። 4. እርሱ በድካም ተሰቅሏልና፤ነገር ግን በእግዚአብሔር ኃይል ሕያው ነው። እኛ ደግሞ በእርሱ ደካሞች ነንና፤ ነገር ግን በመካከላችሁ ብለው የእግዚአብሔር ኀይል ሕያዋን ነን።

1
13/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 1

View File

@ -146,6 +146,14 @@
"12-01",
"12-03",
"12-06",
"12-08"
"12-08",
"12-11",
"12-14",
"12-16",
"12-19",
"12-20",
"13-title",
"13-01",
"13-03"
]
}