Wed Jul 20 2016 11:12:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-20 11:12:38 +03:00
parent e8b6e9b321
commit bf5a08b17d
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በዚህ ሁሉ ግን እንበረታታለን። እኛ ከመፅናናታችን በተጨማሪ በ
በዚህ ሁሉ ግን እንበረታታለን። እኛ ከመፅናናታችን በተጨማሪ በቲቶ ደስታ ሃሴት አድርገናል፤ምክንያቱም መንፈሱ በሁላችሁ አርፏልና ነው። ስለናንተ በመመካት ለእርሱ ተናግሬ ነበር፣እናንተም አላሳፈራችሁኝም። ይልቁንስ ስለናንተ የተናገርነው ሁሉ እውነት ነበር፥ለቲቶም ስለናንተ የተናገርነው ሁሉ የታመነ መሆኑ ተረጋግጧል።