diff --git a/07/13.txt b/07/13.txt index e50bb5d..04cbeb6 100644 --- a/07/13.txt +++ b/07/13.txt @@ -1 +1 @@ -በዚህ ሁሉ ግን እንበረታታለን። እኛ ከመፅናናታችን በተጨማሪ በ \ No newline at end of file +በዚህ ሁሉ ግን እንበረታታለን። እኛ ከመፅናናታችን በተጨማሪ በቲቶ ደስታ ሃሴት አድርገናል፤ምክንያቱም መንፈሱ በሁላችሁ አርፏልና ነው። ስለናንተ በመመካት ለእርሱ ተናግሬ ነበር፣እናንተም አላሳፈራችሁኝም። ይልቁንስ ስለናንተ የተናገርነው ሁሉ እውነት ነበር፥ለቲቶም ስለናንተ የተናገርነው ሁሉ የታመነ መሆኑ ተረጋግጧል። \ No newline at end of file