Wed Jul 20 2016 04:57:35 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-20 04:57:35 +03:00
parent 2a13786044
commit 8573c106a5
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
06/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
አብሮ እንደሚሰራ የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲሁ እንዳትቀበሉ እለምናችኋለሁ። ምክንያቱም እንዲህ ብሏልና "በምቹ ጊዜ ሰማሁህ በድነትም ቀን ረዳሁህ።" ልብ በሉ፥ ምቹ ጊዜ አሁን ነው፥ የድነትም ቀን አሁን ነው። በማንም ፊት የማሰናከያ ድንጋይ አናኖርም፥ ምክንያቱ ደግሞ አገልግሎታችን እንዳይነቀፍ ነው።