diff --git a/06/01.txt b/06/01.txt new file mode 100644 index 0000000..60c25e0 --- /dev/null +++ b/06/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +አብሮ እንደሚሰራ የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲሁ እንዳትቀበሉ እለምናችኋለሁ። ምክንያቱም እንዲህ ብሏልና "በምቹ ጊዜ ሰማሁህ በድነትም ቀን ረዳሁህ።" ልብ በሉ፥ ምቹ ጊዜ አሁን ነው፥ የድነትም ቀን አሁን ነው። በማንም ፊት የማሰናከያ ድንጋይ አናኖርም፥ ምክንያቱ ደግሞ አገልግሎታችን እንዳይነቀፍ ነው። \ No newline at end of file