Mon Jul 18 2016 15:18:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
795324bb17
commit
793504984f
|
@ -1 +1 @@
|
||||||
የክርስቶስ መከራ ስለእኛ እንደበዛ ፥መፅናናታችንም በክርስቶስ በኩል እንዲሁ ይበዛልናል። ሆኖም ግን መከራን ብንቀበል፥ስለናንተ መፅናናት እና ድነት ነው። ወይንም ደግሞ የእኛ
|
የክርስቶስ መከራ ስለእኛ እንደበዛ ፥መፅናናታችንም በክርስቶስ በኩል እንዲሁ ይበዛልናል። ሆኖም ግን መከራን ብንቀበል፥ስለናንተ መፅናናት እና ድነት ነው። ወይንም ደግሞ የእኛ መፅናናት የእናንተም መፅናናት ማለት ነው፤ይህም እኛ በምንቀበለው መከራ እናንተም በተመሳሳይ መልኩ በትእግስት አብራችሁን ስለምትካፈሉ ነው። ስለናንተም ያለን መታመን ፅኑ ነው፥መከራችንን እንደምትካፈሉ ሁሉ መፅናናታችንን ደግሞ እንድትካፈሉ እናውቃልንና ነው።
|
Loading…
Reference in New Issue