From 793504984f59640a602f8a7889fa7c7673992105 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Mon, 18 Jul 2016 15:18:11 +0300 Subject: [PATCH] Mon Jul 18 2016 15:18:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 01/05.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/01/05.txt b/01/05.txt index 46dee1e..6e60ce9 100644 --- a/01/05.txt +++ b/01/05.txt @@ -1 +1 @@ -የክርስቶስ መከራ ስለእኛ እንደበዛ ፥መፅናናታችንም በክርስቶስ በኩል እንዲሁ ይበዛልናል። ሆኖም ግን መከራን ብንቀበል፥ስለናንተ መፅናናት እና ድነት ነው። ወይንም ደግሞ የእኛ \ No newline at end of file +የክርስቶስ መከራ ስለእኛ እንደበዛ ፥መፅናናታችንም በክርስቶስ በኩል እንዲሁ ይበዛልናል። ሆኖም ግን መከራን ብንቀበል፥ስለናንተ መፅናናት እና ድነት ነው። ወይንም ደግሞ የእኛ መፅናናት የእናንተም መፅናናት ማለት ነው፤ይህም እኛ በምንቀበለው መከራ እናንተም በተመሳሳይ መልኩ በትእግስት አብራችሁን ስለምትካፈሉ ነው። ስለናንተም ያለን መታመን ፅኑ ነው፥መከራችንን እንደምትካፈሉ ሁሉ መፅናናታችንን ደግሞ እንድትካፈሉ እናውቃልንና ነው። \ No newline at end of file