Wed Jul 20 2016 08:44:24 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
60f68740cc
commit
41a90efd31
|
@ -0,0 +1 @@
|
||||||
|
ከማያምኑ ጋር በአንድ ላይ አትገመዱ። ፅድቅ ከህገ ወጥነት ጋር ምን መዛመድ አለው? ብርሃንስ ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው? ክርስቶስስ ከቤልዖር ጋር ምን ስምምነት አለው? የሚያምንስ ከማያምን ጋር ምን ድርሻ አለው? የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስስ ከጣዖታት ጋር ምን ስምምነት አለው? እግዚአብሔር እንዲህ እንዳለ "ከእነርሱም ጋር አድራለሁ፥በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፤ አምላካቸው እሆናለሁ፥ እነርሱም ህዝብ ይሆኑኛል" እኛ የህያው እግዚአብሔር መቅደሶች ነን።
|
Loading…
Reference in New Issue