From 41a90efd3175c85b387e463578e921e3eab932cc Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Wed, 20 Jul 2016 08:44:24 +0300 Subject: [PATCH] Wed Jul 20 2016 08:44:24 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 06/14.txt | 1 + 1 file changed, 1 insertion(+) create mode 100644 06/14.txt diff --git a/06/14.txt b/06/14.txt new file mode 100644 index 0000000..c2533da --- /dev/null +++ b/06/14.txt @@ -0,0 +1 @@ +ከማያምኑ ጋር በአንድ ላይ አትገመዱ። ፅድቅ ከህገ ወጥነት ጋር ምን መዛመድ አለው? ብርሃንስ ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው? ክርስቶስስ ከቤልዖር ጋር ምን ስምምነት አለው? የሚያምንስ ከማያምን ጋር ምን ድርሻ አለው? የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስስ ከጣዖታት ጋር ምን ስምምነት አለው? እግዚአብሔር እንዲህ እንዳለ "ከእነርሱም ጋር አድራለሁ፥በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፤ አምላካቸው እሆናለሁ፥ እነርሱም ህዝብ ይሆኑኛል" እኛ የህያው እግዚአብሔር መቅደሶች ነን። \ No newline at end of file