Fri Jul 22 2016 11:29:57 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-22 11:30:13 +03:00
parent d01579c8d9
commit 2b23cedfcd
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
እንደዚሁም አብሮ እንደሚሰራ የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲሁ እንዳትቀበሉ እለምናችኋለሁ። ምክንያቱም እንዲህ ብሏልና "በምቹ ጊዜ ሰማሁህ በድነትም ቀን ረዳሁህ።" ልብ በሉ፥ ምቹ ጊዜ አሁን ነው፥ የድነትም ቀን አሁን ነው። በማንም ፊት የማሰናከያ ድንጋይ አናኖርም፥ ምክንያቱ ደግሞ አገልግሎታችን እንዳይነቀፍ ነው
\c 6 \v 1 እንደዚሁም አብሮ እንደሚሰራ የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲሁ እንዳትቀበሉ እለምናችኋለሁ። \v 2 ምክንያቱም እግዚአብሔር እንዲህ ብሏልና "በምቹ ጊዜ ሰማሁህ በድነትም ቀን ረዳሁህ።" ልብ በሉ፥ ምቹ ጊዜም ሆነ የድነት ቀን አሁን ነው። \v 3 አገልግሎታችን እንዳይነቀፍ በማንም ፊት ማሰናከያ አናኖርም