diff --git a/06/01.txt b/06/01.txt index 211d95e..e93c115 100644 --- a/06/01.txt +++ b/06/01.txt @@ -1 +1 @@ -እንደዚሁም አብሮ እንደሚሰራ የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲሁ እንዳትቀበሉ እለምናችኋለሁ። ምክንያቱም እንዲህ ብሏልና "በምቹ ጊዜ ሰማሁህ በድነትም ቀን ረዳሁህ።" ልብ በሉ፥ ምቹ ጊዜ አሁን ነው፥ የድነትም ቀን አሁን ነው። በማንም ፊት የማሰናከያ ድንጋይ አናኖርም፥ ምክንያቱ ደግሞ አገልግሎታችን እንዳይነቀፍ ነው። \ No newline at end of file +\c 6 \v 1 እንደዚሁም፥ አብሮ እንደሚሰራ የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲሁ እንዳትቀበሉ እለምናችኋለሁ። \v 2 ምክንያቱም እግዚአብሔር እንዲህ ብሏልና "በምቹ ጊዜ ሰማሁህ በድነትም ቀን ረዳሁህ።" ልብ በሉ፥ ምቹ ጊዜም ሆነ የድነት ቀን አሁን ነው። \v 3 አገልግሎታችን እንዳይነቀፍ በማንም ፊት ማሰናከያ አናኖርም። \ No newline at end of file