Fri May 19 2017 15:32:58 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-05-19 15:33:00 +03:00
parent c5d1ba2148
commit 102242ca50
6 changed files with 13 additions and 1 deletions

1
13/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 \v 6 5. በእምነት መሆናችሁን ለማየት ራሳችሁን መርምሩ። ራሳችሁን ፈትኑ። ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ እንደሚኖር አትገነዘቡምን?ተፈትናችሁ ካላለፋችሁ በቀር ፣ እርሱ በእናንተ ይኖራል። 6. እኛ ግን ተፈትነን ያለፍን መሆናችንን እንደምታውቁ እተማመናለው።

1
13/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 \v 8 7. እንግዲህ እናንተ ክፉ እንዳታደርጉ ወደ እግዚአብሔር እንጸልያለን ፥ ይህንም የምናደርገው ፈተናውን ያለፍን መሰለን ለመታየት አይደለም፥ ነገር ግን ፈተናውን ያላለፍን ብንመስልም እንኳ፣ እናንተ ትክክል የሆነውን ታደርጉ ዘንድ እጸልያለው። 8. ስለ እውነት እንጂ የእውነት ተቃራኒ የሆነ ነገር መሥራት አንችልምና።

2
13/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 9 \v 10 9. እኛ ደካሞች ሆነን እናንተ ብርቱዎች ስትሆኑ ደስ ይለናልና። እናንተ ፍጹማን እንድትሆኑ እንኛ ደግሞ እንጸልያለን።
10. ከእናንተ ርቄ እያለው እነዚህን ነገሮች ጻፍሁላችሁ፤ ከእናንተ ጋር ሳለው እናንተ ለማነጽ እንጂ ለማፍረስ ያይደለ ጌታ የሰጠኝ ሥልጣንን በመጠቀም እንዳላመናጭቃችሁ ንችው።

1
13/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 \v 12 11. በመጨረሻ፣ ወንድሞችና እኅቶች፣ ደስ ይበላችሁ! ለተሐድሶ ሥሩ፤ተበረታቱ፤እርስ በርሳችሁ ተስማሙ፤በሰላም ኑሩ፤ የፍቅርና የሰላም አምልክም ከእናንተ ጋር ይሆናል። 12. በተቀደሰ አሳሳም ሰላም ተባባሉ።

2
13/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 13 \v 14 13. ቅዱሳን ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።
14. የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፣ፍቅር፣የመንፈስ ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን።

View File

@ -154,6 +154,11 @@
"12-20",
"13-title",
"13-01",
"13-03"
"13-03",
"13-05",
"13-07",
"13-09",
"13-11",
"13-13"
]
}