2 lines
556 B
Plaintext
2 lines
556 B
Plaintext
|
\v 16 \v 17 \v 18 16. ልክ እንደዚህ፣ እኔ አልከበድሁባችሁም፤ነገር ግን በጣም በተንኮልና በጥበብ ያታለልኃችሁ መሰላችሁ።
|
||
|
17. ወደ እናንተ በላክሁት በማንም ተጠቀምሁባችሁን? 18. ወደ እናንተ እንዲመጣ ቲቶን የግድ አልኩት ፤ ከእርሱ ጋርም ሌላውን ወንድም ላክሁት። ቲቶስ ተጠቀመባችሁን? በአንድ መንገድ አልተጓዝንምን? በአንድ ፈለግስ አልተራመድንምን?
|