am_2co_text_ulb/13/03.txt

1 line
556 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 3 \v 4 3. ክርስቶስ በእኔ በኩል እየተናገረ ስለ መሆኑ ማስረጃ ስለምትሹ ይህን እነግራችሏለው። ክርስቶስ ስለ እናንተ አይደክምም፥ይልቁንም እርሱ በእናንተ ኃይለኛ ነው። 4. እርሱ በድካም ተሰቅሏልና፤ነገር ግን በእግዚአብሔር ኃይል ሕያው ነው። እኛ ደግሞ በእርሱ ደካሞች ነንና፤ ነገር ግን በመካከላችሁ ብለው የእግዚአብሔር ኀይል ሕያዋን ነን።