Sun Dec 04 2016 09:21:55 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-12-04 09:21:55 -08:00
parent 23845e4404
commit 6aa4f32a08
2 changed files with 2 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 አብያ ኢዮርብዓምን አሳደደ፤ ከእርሱም ከተሞችን ወሰደ፤ ቤቴልንና መንደሮችዋን፥ ይሻናንና መንደሮችዋን፥ እንዲሁም ዔፍሮንንና መንደሮችዋን ወሰደ፤ \v 20 ኢዮርብዓምም በአብያ ዘመን እንደገና ኃይሉ ከቶም አላገገመም፡፡ እግዚአብሔርም ቀሰፈው፤ እርሱም ሞተ፡፡ \v 21 አብያ ግን በረታ፤ ለራሱ አስራ አራት ሚስቶችን ወሰደ፤ ሃያ ሁለት ወንዶች ልጆችንና አስራ ስድስት ሴቶች ልጆችን ወለደ፡፡ \v 22 የተቀሩት የአቢያ ድርጊቶችና ባሕርዩ የተናገራቸው ነገሮች በነቢዩ አዶ ትርጓሜ/አንድምታ ተጽፈዋል፡፡

1
14/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 14 አብያም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በዳዊት ከተማ ቀበሩት፡ ፡