am_tq/jhn/16/22.md

390 B

ደቀ መዛሙርቱ እንዲደሰቱ የሚያደርግ ምን ነገር ይከሰታል?

ኢየሱስን በድጋሚ ያዩታል ልባቸውም በሃሴት ይሞላል፡፡

ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱ ምን እንዲጠይቁና እንዲቀበሉ ነገራቸው?

ኢየሱስ ደስታቸው ፍጹም እንዲሆን ይህን አድርጉ አላቸው፡፡