am_tq/jhn/06/19.md

356 B

ደቀ መዛሙርቱ የፈሩት ለምንድን ነው?

ኢየሱስ በባሕሩ ላይ እየተራመደ ወደ ጀልባዋ ሲቀርብ አይተው ፈሩ።

ኢየሱስን ተቀብለው ወደ ጀልባዋ እንዲያስገቡት የሚያደርግ ምን ነገር ነገራቸው?

“እኔ ነኝ! አትፍሩ!” አላቸው።