12 lines
1.2 KiB
Markdown
12 lines
1.2 KiB
Markdown
# “ለዚህ ሁሉ ሰው የሚበቃ ምግብ ከየት መግዛት እንችላለን?” ለሚለው የኢየሱስ ጥያቄ ፊሊጶስ የሰጠው ምላሽ ምን ነበር?
|
|
|
|
ፊልጶስ “ለእያንዳንዳቸው ትንሽ ትንሽ ቊራሽ እንኳ እንዲሰጣቸው የሁለት መቶ ዲናር እንጀራ አይበቃቸውም” አለ፡፡
|
|
|
|
# “ለዚህ ሁሉ ሰው የሚበቃ ምግብ ከየት መግዛት እንችላለን?” ለሚለው የኢየሱስ ጥያቄ እንድርያስ የሰጠው ምላሽ ምን ነበር?
|
|
|
|
እንድርያስ “አምስት የገብስ እንጀራና ሁለት ዓሣ የያዘ አንድ ልጅ እዚህ አለ፤ ነገር ግን ይህ ለዚህ ሁሉ ሕዝብ ምን ይበቃል?” አለ፡፡
|
|
|
|
# “ለዚህ ሁሉ ሰው የሚበቃ ምግብ ከየት መግዛት እንችላለን?” ለሚለው የኢየሱስ ጥያቄ እንድርያስ የሰጠው ምላሽ ምን ነበር?
|
|
|
|
እንድርያስ “አምስት የገብስ እንጀራና ሁለት ዓሣ የያዘ አንድ ልጅ እዚህ አለ፤ ነገር ግን ይህ ለዚህ ሁሉ ሕዝብ ምን ይበቃል?” አለ፡፡
|