1.1 KiB
1.1 KiB
ሐሰተኛ አንደበት ሆይ ምን ይከፈልህ ከዚህስ የባሰ ምን ይደረግብህ
ጸሐፊው ይህንን ጥያቄ ለሐሰተኛ አንደበት ላላቸው ሰዎች እግዚአብሔር ምን እንደ ሚያደርግ ያስረዳል፡፡ “ሐሰተኛ አንደበት ያላቸችሁ እግዚአብሔር እንዲህ ይቀጣችኋል እና ይህን ደግሞ በእናንተ ላይ ያመጣል፡፡”
ሐሰተኛ አንደበት
“ሐሰተኛ አንደበት” የሚለው ቃል ውሸትን የሚናገርን ሰውን ነው፡፡ “ውሸትን የምትናገሩ ሰዎች”
በተሳለ የጦረኛ ቀስት…ይቀጣችኋል
ጸሐፊው እግዚአብሔር ሐሰተኛ ተናጋሪዎችን ልክ በቀስት እንደሚቀጣቸው መስሎ ይናገራል፡፡ “እርሱ ልክ እንደ ተሳለ የጦረኛ ቀስት በተደጋጋሚ ይቀጣችኋል”
በግራር ከሰል ፍም ይቀጣሃል
ይህ የሚያመለክተው ሰዎች የቀስት ጫፉን በእሳት ያደርጋሉ፡፡ “በግራር ከሰል ፍም አድርጎ”