am_tn/psa/104/021.md

450 B

ታዳኝ/ታድኖ ለምግብ የሚውል እንስሳ

ለሌላው እንስሳ ምግብ የሚሆን እንስሳ

ምግባቸውን ከእግዚአብሔር ዘንድ ያገኛሉ

"ምግባቸውን ለማግኘት እግዚአብሔርን ተስፋ ያደርጋሉ"

ማፈግፈግ

ወደ ጎሬ/ ዋሻቸው ይመለሳሉ

ጎሬ/ዋሻ

የትናንሽ ጡት አጥቢዎች እና ትንንሽ እንስሳት ቤቶች