am_tn/psa/104/010.md

883 B

ወራጆች

አነስተኛ ወንዞች

የሜዳ አህዮች ጥማቸውን ቆረጡ

ይህ በግልጽ ሊጻፍ ይችላል፡፡ እነርሱ ውሃ በመጠጣት ትማቸውን ቆረጡ/ጠጥተው ረኩ፡፡ "የዱር አህዮች ውሃ ጠጥተው ከጥማቸው ረኩ" (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

የወንዝ ዳርቻዎች

በወንዝ ዳርቻ የሚገኝ መሬት

በቅርንጫዎች መሃል ይዘምራሉ

እዚህ ስፍራ ዳዊት የወፎችን ጭውጭውታ እንደ ሚዘምሩ አድርጎ ይገልጸዋል፡፡ "በዛፍ ቅርንጫፎች መሃል ጭውጭው ይላሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)